
በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ከተጀመረ ሁለቱንም የሚያወድም ይሆናል - አምባሳደር ኃይሌ መንቆሪዎስ
አምባሳደር ኃይሌ መንቆሪዎስ ኤርትራዊ ዲፕሎማት ሲሆኑ ኤርትራ ነጻ ከወጣች በኋላ አገራቸውን በመወከል በአዲስ አበባ አምባሳደር ነበሩ። ከዚያም በኋላ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲሁም በአፍሪካ ኅብረት ውስጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች ላይ ሠርተዋል። በአፍሪካ ሰላም፣ ደኅንነት እና ልማት ጉዳዮች ላይ አማካሪም ናቸው። በአሁኑ ወቅት በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ፍጥጫ በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
Read the full story