
እነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው አቤቱታቸው ምላሽ ካላገኘ ጉዳያቸውን ለመከታተል ችሎት እንደማይቀርቡ አስታወቁ
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ክስ የተመሠረተባቸው ተከሳሾች ለፍርድ ቤት ያቀረቧቸው ቅሬታዎች መፍትሔ ካላገኙ ችሎት እንደማይቀርቡ አስታወቁ።ተከሳሾቹ ይህን ያስታወቁት በዚህ ሳምንት አጋማሽ ጉዳያቸው ለሚታይበት ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለሕገ መንግሥት እና ሽብር ወንጀል ጉዳዮች ችሎት በጽሁፍ ባቀረቡት አቤቱታ ነው።
Read the full story