
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ውዝግብ እና ሌሎች ጉዳዮች ምን አሉ?
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ ሐምሌ 9/2017 ዓ.ም. ለአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃለ ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል የኢትዮጵያ መንግሥት ለተባበሩት መንግሥታት ባቀረበው ክስ፣ በኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግጭት፣ ለጦርነት ስለሚደረገው ዝግጅት እና ከጀርባ አሉ ስላሏቸው አካላት አንስተው ተናግረዋል።
Read the full story