ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ባለመወሰኑ የተቀጣሪዎች ሕይወት አደጋ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ
በርካታ አገሮች የሚተገብሩትና በኢትዮጵያ ለዓመታት ሲጠየቅ የቆየው ‹‹የተቀጣሪዎች የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ይወሰን›› ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ፣ ሠራተኞች እየጨመረ በመጣ የዋጋ ንረት ሕይወታቸው አደጋ ውስጥ ነው...