በዩክሬን የድሮን ጥቃቶች ምክንያት በሞስኮ የሚገኙ አየር ማረፊያዎች በጊዜያዊነት ተዘጉ
ዩክሬን በሩስያ ላይ የፈጸመቻቸውን የድሮን ጥቃቶች ተከትሎ በሞስኮ ከተማ የሚገኙ ዋና ዋና አየር ማረፊያዎች ለጊዜው እንዲዘጉ መደረጋቸውን እና ቢያንስ 140 በረራዎች መሰረዛቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ።
Read the full story