
ትራምፕ የሕዳሴ ግድብ "የተገነባው በአብዛኛው በአሜሪካ ገንዘብ ነው" ሲሉ ለሦስተኛ ጊዜ ተናገሩ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ "የተገነባው በአብዛኛው አሜሪካ ገንዘብ ነው" ሲሉ ለሦስተኛ ጊዜ ተናገሩ። ትራምፕ ይህንን አወዛጋቢ አስተያየት የሰጡት በዋይት ሐውስ ለሪፐብሊካን ሴናተሮች የእራት ፕሮግራም ባደረጉበት ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም. ምሽት ነው።
Read the full story