
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በስልክ ተወያዩ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ውይይቱ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም. መደረጉን ያመለከተው የቃል አቀባይ ጽህፈት ቤቱ በሁለቱ አገራት እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ባለሥልጣናቱ መነጋጋራቸውን ጠቅሷል።
Read the full story