
ዩኬ በህገወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች እና ሙሰኛ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው
ዩናይትድ ኪንግደም ህገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ባስተዋወቀችው አዲስ አሰራር፤ የውንብድና ቡድን መሪዎች፣ ሙሰኛ ባለስልጣናት እና የፖሊስ መኮንኖች እንዲሁም የሀሰት ፓስፖርት ነጋዴዎች እና ትናንሽ ጀልባዎችን የሚያቀርቡ ግለሰቦች ስማቸው በይፋ ተጠቅሶ ሊዘረዘሩ እንደሚችል ተገለጸ።
Read the full story