
በነዳጅ የበለፀገውን የአገሪቱን አካባቢ ለመቆጣጠር የሚፋለሙት የሱዳን ኃይሎች
በነዳጅ ዘይት የበለፀገው የሱዳን ኮርዶፋን አካባቢ በጦር ኃይሉ እና በተቀናቃኞቹ ወታደራዊ ኃይሎች መካከል በሚካሄደው ጦርነት ወደ ግጭት ማዕከልነት ተቀይሯል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን የገደሉ ጥቃቶች መድረሳቸውን ተከትሎ ትኩረቶች በዚህ የአገሪቱ ክፍል ላይ ወደሚደረገው ውጊያ ሆኗል።
Read the full story