
ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ 'ከጠብ አጫሪነት ይልቅ በውስጥ ችግሮቿ ላይ ታተኩር' ሲሉ ተናገሩ
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ጎረቤታቸው ኢትዮጵያ ከምታሰማው የጠብ አጫሪነት ንግግር ተቆጥባ በአንገብጋቢ የውስጥ ችግሮቿ ላይ ታተኩር ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝደንቱ ይህንን የተናገሩት ትናንት ረቡዕ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም. ከአገራቸው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢው ጋር ባደረጉት ሁለተኛ ክፍል ቃለ ምልለሳቸው ነው።
Read the full story