
ኢትዮጵያ የተጠቀሰችበት ፍልስጤማውያንን ወደ ሌላ አገር የማስፈር ዕቅድ
አሜሪካ ሁለት ዓመት ሊሞላው በተቃረበው ጦርነት የወደመችውን ጋዛን ተረክባ መልሳ ለመገንባት ፕሬዝዳንቷ ዕቅድ አቅርበዋል። ለዚህም የጋዛ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ አገር በመውሰድ ለማስፈር ታስቧል። ለሰፈራው ከተመረጡት አገራት መካከል ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ስም ከሌሎች አገራት ጋር ተነስቷል። የጋዛ መልሶ ግንባታ ዕቅድ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ስምስ እንዴት ተነሳ?
Read the full story