
"እንደ እኔ እምነት የወንጌላውያን አማኝ የብሔር ፖለቲካ ውስጥ በጭራሽ ሊገባ አይገባውም" - ዮናስ ጎርፌ
የፊልም እና የሙዚቃ ባለሙያው ዮናስ ጎርፌ “ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ” የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅቷል። ዮናስ በዚህ መጽሐፉ የወንጌላውያን አማኞች በተለይ ኢህአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ያለምንም ጥያቄ ጭልጥ ብለው ወደ ብሔር ፖለቲካ መግባታቸውን በማንሳት ይሞግታል። ዮናስ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር በመጽሐፉ እና ባነሳቸው ሃሳቦች ዙሪያ ቆይታ አድርጓል።
Read the full story