
"ጋዛን ጎብኝተን ልባችን ተሰብሯል" የኦርቶዶክስ እና የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናት አባቶች
በኢየሩሳሌም የቤተ ክርስቲያን አባቶች በጦርነት በወደመችው ጋዛ ያዩት ነገር "ልባቸውን እንደሰበረው" ተናግረዋል። የግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ አቡነ ቴዎፍሎስ ሳልሳዊ እና የላቲን የካቶሊክ ቤተ ከርስቲያን ፓትርያርክ ካርዲናል ቢየርባቲስታ ፒዛባላ ከጋዛ በተጨማሪ እስራኤል በወረራ በያዘቻት ዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ክርስቲያኖች በሰፋሪዎች እየደረሰባቸው ያለውን ጥቃት ከምዕመናኑ ሰምተዋል።
Read the full story