
አልሸባብ የኢትዮጵያ ጦር ያስለቀቀውን ከተማ ከሶማሊያ ሠራዊት መልሶ ተቆጣጠረ
የሶማሊያው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ተሰማ። ቢቢሲ ሶማሊኛ ዛሬ ማለዳ ባወጣው ዘገባ መሠረት በማዕከላዊ ሶማሊያ ሂራን ክልል ውስጥ የምትገኘው ማሃስ ትናንት እሁድ ከባድ ውጊያ ተካሂዶባታል።
Read the full story