
የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት እየፈጸመች ነው አሉ
ሁለት ስመ ጥር የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመች እንደሆኑ አስታወቁ። ቤተሰላም እና 'ፊዚሻን ፎር ሂውማን ራይትስ እስራኤል' የተሰኙት በእስራኤል ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ ተቋማት የጋዛን ጦርነት አስመልክቶ ባወጡት ሪፖርት እስራኤል በፍልስጤም ህዝብ ላይ እየፈጸመችው ያለችው ድርጊት በዘር ፍጅት የሚፈረጅ ነው ብለዋል።
Read the full story