
የህገ መንግሥት ጥያቄ የቀረበበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ወንበር ድልድል "ያለ አዋጅ ማሻሻያ" ተቀየረ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት፤ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አቤቱታ የቀረበበትን የምርጫ ክልሎችን በአዲስ መልኩ የሚያዋቅር አዋጅ "ለማሻሻል" የሚያስችል ውሳኔ ማጽደቁን ሶስት ተወካዮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በአዲሱ ውሳኔ መሰረት ከ99 ወደ 165 ያደገው የክልሉ ምክር ቤት መቀመጫ እንደ አዲስ ለተዋቀሩት የምርጫ ክልሎች መደልደሉ ቀርቶ ለነባሮቹ ምርጫ ክልሎች እንዲከፋፈል ተደርጓል።
Read the full story