
ታዳጊዎች ያለዕድሜያቸው የወር አበባ እንዲያዩ የአየር ብክለት እንዴት ምክንያት ይሆናል?
ከቀደመው ትውልድ ጋር ሲነጻጸር ያለዕድሜያቸው የወር አበባ የሚያዩ ታዳጊዎች መበራከት ተመራማሪዎችን አሳስቧል። አንድ አዲስ ጥናት በአሜሪካ የሚኖሩ ታዳጊዎች የመጀመሪያ የወር አበባቸውን ከትክክለኛው ዕድሜያቸው ቀድመው እንደሚያዩ አመልክቷል። ለዚህም ለተበከለ አየር መጋለጣቸው እንደ አንድ ምክንያት ተጠቅሷል።
Read the full story