
በየመን ጀልባ ተገልብጣ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሆኑ ከ60 በላይ ስደተኞች ሞቱ
በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሆኑ150 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በየመን የባህር ዳርቻ ሰጥማ ከ60 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ።ጀልባዋ እሁድ፣ ሐምሌ 27/ 2017 ዓ.ም መጥፎ የአየር ጠባይ ገጥሟት የተገለበጠች ሲሆን፤አብዛኞቹ ሟቾችም ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሎ እንደሚታመን የአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ገልጿል።
Read the full story