
አደገኛው የስደት መንገድ እና እንደወጡ ባሕር ላይ የሚቀሩት ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
በጂቡቲ በኩል ወደ የመን ለመሻገር የሚሞክሩ ኢትዮጵያውያን ባሕር ላይ የሚገጥማቸው የጅምላ ሞት ተደጋጋሚ ዜና ሆኗል። ድህነት እና ጦርነትን በመሸሽ ከአገራቸው የሚሰደዱት ኢትዮጵያውያን ሞት የሚገጥማቸው ባሕር ላይ ብቻ ሳይሆን ድንበር ሲያቋርጡም በአገራት ወታደሮች እና በታጣቂዎች ጭምርም ነው። በተለይ በጂቡቲ በኩል ወደ የመን የሚደረገው ጉዞ ኢትዮጵያውያን ባሕር ላይ የሚያልቁበት አደገኛው መስመር ነው።
Read the full story