
የአሜሪካ ቪዛ አመልካቾች እስከ 15,000 ዶላር የሚደርስ ገንዘብ እንዲያሲዙ ሊጠየቁ ነው
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ወደ አገሪቱ ለመግባት የቢዝነስ እና የቱሪስት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ ገንዘብ በማስያዣነት ሊጠየቁ እንደሚችሉ አስታወቀ። ይህ በሁለት ሳምንት ውስጥ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል የተባለው የሙከራ ፕሮግራም ከቪዛ ጊዜያቸው በላይ የሚቆዩ ጎብኚዎችን ለመከላከል ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
Read the full story