
ከሶማሊያ ጋር የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷ ተቋርጦ የነበረው ኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ሾመች
ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር በተደረሰ የባሕር ጠረፍ መግባቢያ ስምምነት ጋር በተያያዘ ከሶማሊያ ጋር የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷ ተቋርጦ የነበረው ኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ሾመች። አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የሶማሊያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን እንዲሁም የሹመት ደብዳቤያቸውን ማክሰኞ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም. ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ማህሙድ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል።
Read the full story