
በትይዩ የውጭ ምንዛሪ ገበያ የሚንቀሳቀስ ገንዘብ እንደሚወረስ የብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ትይዩ ውጭ ምንዛሪ ገበያ የሚጠቀሙ ሰዎች "ከድርጊታቸው ካልታቀቡ" ገንዘባቸው እንደሚወረስ አስጠነቀቁ። አቶ ማሞ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚገኙ እና "የትይዩ ገበያውን የሚያስፋፉ ሕገ ወጥ" ድርጅቶች ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወሰድም ጠቁመዋል።
Read the full story