
ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ሰሜን ሸዋ ውስጥ የተደጋገመው የአመራሮች ግድያ
ባለፉት ጥቂት ወራት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የመንግሥት አመራሮች በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የሚሰነዘር ጥቃት ዒላማ ሆነዋል። ይህ በታጣቂዎች ጥቃት የሚፈጸምበት የኦሮሚያ ክልል አካባቢ ከአዲስ አበባ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክስተቱ በተደጋጋሚ አጋጥሟል።
Read the full story