
15 ኤርትራውያን ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ለመግባት በማቀዝቀዣ መኪና ውስጥ ተደብቀው ተገኙ
በርካታ ኤርትራውያን አትክልቶችን በሚያጓጉዝ የማቀዝቀዣ ከባድ ተሽከርካሪ ውስጥ በአደገኛ ሁኔታ ተደብቀው ሲጓዙ መገኘታቸው ተገለጸ። አንድ ሕጻንን ጨምሮ ብዛታቸው 15 መሆኑ የተነገረው ኤርትራውያኑ ከፈረንሳይ ተነስተው በማቀዝቀዣ መኪናው ውስጥ ተደብቀው ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ሊያመሩ እንደነበረ የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) ዘግቧል።
Read the full story