የብልጽግና ምክር ቤት ስላወጣው መግለጫ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር ምን አሉ?
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገ/መስቀል የብልጽግና ምክር ቤት አርብ ዕለት ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ሰኞ ነሐሴ 5/2017 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ በኤክስ ገጻቸው ላይ ብልጽግና "በየጊዜው አሉታዊ እና ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ ነው" ሲሉ ወነጀሉ።
Read the full story