
በትግራይ ታጣቂዎች መካከል ስለተከሰተው ግጭት እስካሁን የምናውቀው
በትግራይ ኃይሎች እና ታጣቂዎች መካከል ለሁለተኛ ጊዜ ግጭት ተከስቶ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል። ሁለቱም ወገኖች ተፈጠረ በተባለው ጥቃት እርስ በእርስ እየተወነጃጀሉ ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የታጣቂዎቹ አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ገ/እግዚአብሐር በየነ የትግራይ ኃይሎች የአፋር ድንበርን አልፈው በመምጣት ጥቃት እንደከፈቱባቸው ይናገራሉ።
Read the full story