በኢትዮጵያ "የዘፈቀደ ግድያዎች" እና "ኢሰብአዊ ቅጣቶች" መቀጠላቸውን የአሜሪካ መንግስት ሪፖርት አመለከተ
የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እና ታጣቂዎች በዜጎች ላይ "ከህግ ውጪ የሆኑ ግድያዎችን" መፈጸማቸውን የሚያሳዩ "ታማኝ መረጃዎች" መኖራቸውን የአሜሪካ መንግሥት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ትግበራ ሪፖርት አመለከተ።
Read the full story