
ፕሬዚዳንት አል ሲሲ የግብጽ የናይል የውሃ ድርሻዋ እንዲነካ አትፈቅድም አሉ
የግብጹ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ አገራቸው በናይል ያላትን የውሃ ድርሻ እንዲነካ እንደማትፈቅድ አስጠነቀቁ።ፕሬዚዳንት አል ሲሲ ይህንን ያሉት ከላይኛው የናይል ተፋሰስ አገራት አንዷ ከሆነችው የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር በካይሮ አል ኢትሃድያ ቤተ መንግሥት ማክሰኞ፣ ነሐሴ 6/ 2017 ዓ. ም በጣምራ በሰጡት መግለጫ ነው።
Read the full story