
ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ምን ብለው ነው የአረብ አገራትን ያስቆጡት?
ሠራዊታቸው በጋዛ ውስጥ በሚያካሂደው ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው የሰላማዊ ሰዎች ሞት እና ረሃብ ከፍተኛ ትችት እና ተቃውሞን ከወዳጆቻቸው ሳይቀር እየደረሰባቸው የሚገኙት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ሌላ ተቃውሞ ተቀስቅሶባቸዋል። ባለፈው ማክሰኞ አይ24 ከተባለው የአገራቸው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሰጡት አስተያየት በበርካታ የአረብ አገራት ዘንድ ቁጣን ከመቀስቀሱ በተጨማሪ ማብራሪያ እንዲሰጡ እየተጠየቁ ነው።
Read the full story