
በትግራይ 600 ሺህ ብር ለአጋቾች ከፍላ የልጇን መገደል በማኅበራዊ ሚዲያ የተረዳችው እናት
በትግራይ ክልል በሽረ አቅራቢያ በምትገኘው እንዳባጉና ከተማ ከሰሞኑ የሰባት ዓመት ልጅ ታግቶ ተገድሎ መጣሉ የከተማዋን ነዋሪዎች እና የማህበራዊ ሚዲያዎች ተጠቃሚዎችን በከፍተኛ ሁኔታ አስደንግጧል። ናዖድ ተክላይ ብርሃነ የተሰኘው የሰባት ዓመቱ ሕጻንን ያገቱት ግለሰቦች ለማስለቀቂያ ከእናቱ 600 ሺህ ብር ከተቀበሉ በኋላ ልጁን ገድለው ድልድይ ላይ የጣሉት ባለፈው ሳምንት ነው።
Read the full story