
ኢትዮጵያን ከዓለም ልዩ የሚያደርጋትን ታሪክ የሚፈልገው ፀሐፌ ተውኔት - መልካሙ ዘሪሁን
ንጉሥ አርማህ ከ24 ዓመት በኋላ ዳግም ለመድረክ በቅቷል። ከፀሐፌ ተውኔት መልካሙ ዘሪሁን ብዕር አብራክ የተገኘው እና በተሻለ አሰፋ (ዶ/ር) ፊታውራሪነት የተዘጋጀው ይህ ቴአትር አጃቢ ተዋንያናዮቹን እና ተወዛዋዦቹን ጨምሮ ከ70 በላይ ተዋንያን ይሳተፉበታል። ይህ በበርካቶች ዘንድ ‘አብሮነታችንን ከፍ ያደርጋል። ዘመን ተሻጋሪ ከፍታችንንም ያሳያል’ የተባለለት ተውኔት ደራሲ እና አዘጋጁ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
Read the full story