
በእርጅና ጊዜ ሥጋ እና የእንስሳት ተዋጽዖዎችን አለመመገብ ጠቃሚ ይሆን?
የምንመገበው ምግብ ውስጥ ሥጋ እና የእንስሳትን ተዋጽዖዎችን በምን ያህል መጠን ማካተት ይገባናል የሚለው አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። በኢትዮጵያውያን ዘንድ የፆም ምግብ የሚባለው ከሥጋ እና ከእንስሳት ተዋጽዖዎች ውጪ የሆነው (ቬጋን) አመጋገብ አንዳንዶች ሁሉም ሊከተሉት የሚገባ የኑሮ ዘዬ ነው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ይህንን አመጋገብ በጥንቃቄ ይመለከቱታል።
Read the full story