
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው የመንግሥት ሰራተኞች መነሻ ደመወዝ ወደ 11,500 ብር ከፍ ተደረገ
የፌደራል መንግሥት ከአንድ ዓመት በኋላ በድጋሚ ይፋ ባደረገው ደመወዝ ማሻሻያ 6,900 ብር የነበረው የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው የመንግሥት ሰራተኛ መነሻ ደመወዝ ወደ 11,500 ብር ከፍ አለ።በአዲሱ ማሻሻያ፤ ዝቅተኛው የመንግሥት ሰራተኛ ደመወዝ ላይ የ1,240 ብር ጭማሪ የተደረገ ሲሆን ከፍተኛው የመንግስት ሰራተኛ ደመወዝ ደግሞ በ17,508 ብር እንዲያድግ ተደርጓል።
Read the full story