
መንግሥት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔን ወደ 17.5 በመቶ እንደማያሳድግ ገለጸ
የኢትዮጵያ መንግሥት ተጨማሪ እሴት ታክስን (ቫት) ወደ 17.5 በመቶ እንዲያሳድግ ቀረበለትን ምክረ ሀሳብ ተግባራዊ እንደማያደርግ ጠቆመ። መንግሥት በዚህ ዓመት አዋጁን ሲያሻሽል የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል" መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገልጿል። የፌደራል መንግሥት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው ቫትን አሁን ካለበት "15 በመቶ ከፍ እንዲል ማድረግ ጫና" ሊፈጥር እንደሚችል የቀረበለትን ምክረ ሀሳብ በመቀበል መሆኑን ገልጿል።
Read the full story