
በደቡብ ትግራይ መኾኒ በነዋሪዎች ላይ ጉዳት ስላደረሰው የተኩስ ልውውጥ የምናውቀው
በደቡብ ትግራይ በራያ አዘቦ ወረዳ መኾኒ ከተማ በክልሉ ፀጥታ ኃይሎች እና ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን ቢቢሲ ትግርኛ ከነዋሪዎች፣ ከቤተሰቦች እና ከሕክምና ባለሙያዎች ሰምቷል። ጥቃቱ የተፈጸመው በትግራይ "አርሚ 43" ዕዝ አባላት እና ኮር ሁለት ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት መሆኑን የዓይን እማኞች ይናገራሉ።
Read the full story