
ትራምፕ ምን ያህል ጦርነቶችን አስቁመዋል? የኢትዮጵያ እና የግብፅን ውጥረት በማርገብ ሚና አላቸው?
በዓለም ላይ ላሉ ጦርነቶች፣ ግጭቶች እና ውዝግቦች ሰላማዊ እልባት በመስጠት ያላቸውን ሚና በከፍተኛ ሁኔታ አጉልተው የሚናገሩት ትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማት እንደሚገባቸው ጽህፈት ቤታቸው እየቀሰቀሰ ነው። ከዚህ ቀደምም በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም አምጥቻለሁ ብለው በይፋ እስከመናገር ደርሰዋል። ለመሆኑ ትራምፕ ምን ያህል ጦርነቶችን አስቁመዋል? ወይም አስቀርተዋል?
Read the full story