
በአፋር የተገኘው አዲስ ቅሪተ አካል ስለ ሰው ልጅ አመጣጥ ምን ይነግረናል?
ተመራማሪዎች 2.65 ሚሊዮን ዓመታት ዕድሜ ያላቸውን ቀደም ሲል በሰው ልጅ የዝግመተ ለውጥ የዘር ግንድ ውስጥ የማይታወቁ ቅሪተ አካላትን ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘታቸውን ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርገዋል። በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል ውስጥ የተገኙት ቅሪተ አካላት በሰው ልጅ አመጣጥ ምርምር ሂደት ላይ የተለየ አስተሳሰብ እንዲኖር እንደሚያደርግ ተማራማሪዎች ይናገራሉ። ይህ አዲስ ግንኝት ምንድን ነው ሲሉ ቢቢሲ የዘርፉ ተመራማሪዎችን ጠይቋል።
Read the full story