
ዛሬ ይፋ የሚሆነው አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የጊዜ ገደብ ወደ 10 ዓመት ከፍ ማለቱ ተገለጸ
የኢሜግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አርብ፣ የካቲት 14/ 2017 ዓ.ም ይፋ የሚያደርገው አዲሱ ፓስፖርት የጊዜ ገደብ ወደ 10 ዓመት ከፍ ማለቱን የአገልግሎቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ማስተዋል ገዳ ለቢቢሲ ተናገሩ።ዳይሬክተሯ ከዚህ በኋላ ዕድሜያቸው ከ25 ዓመት በላይ የሆኑ ዜጎች የማብቂያ ጊዜው 10 ዓመት የሆነውን አዲሱን ፓሰፖርት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።
Read the full story