
ሊቨርፑል ሲቲን በማሸነፍ መሪነቱን ያጠናክራል...? የ26ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
በሳምንቱ ማብቂያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶች ሊመዘገቡ ይችላሉ የሚለው ክሪስ ሱተን የውጤት ግምቱን አስቀምጧል። ሊቨርፑል በመጠኑ መንሸራተት ገጥሞታል የሚለው ሱተን፣ በእሁዱ ጨዋታ ግን የማንቸስተር ሲቲ ተከላካዮች ሊቨርፑልን እንዴት ሊያቆሙ እንደሚችሉ እርግጠኛ አይደለሁም ይላል። ሱተን የሳምንቱ ማብቂያ ጨዋታዎች ውጤት ግምቱን እንደሚከተለው አስቀምጧል።
Read the full story