ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስና የሰሌዳ አገልግሎት እንደሚፈለገው እየተሰጠ አለመሆኑ ተገለጸ
መንግሥት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በስፋት እንዲገቡ ቢፈቅድም፣ ዘርፉን የተመለከተ የኢንሹራንሽ ዋስትናና የሰሌዳ አገልግሎት በሚፈለገው ልክ እየተሰጠ አለመሆኑን፣ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ አስታወቀ፡፡ ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ ይህንን የገለጸው ሐሙስ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተከታታይ...