
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በዓለማችን ዝቅተኛ ሰላም ካለባቸው አገራት ተርታ ተመደቡ
በዓለም ዙሪያ ካሉ አገራት ከሰላም አንጻር ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንሚገኙ የዓመቱ የዓለም አገራት የሰላም ሁኔታ መዘርዝር አመለከተ። የአውሮፓውያኑ 2025 ግሎባል ፒስ ኢንዴክስ (ጂፒአይ) በዓለም ዙሪያ ያሉ የ163 አገራትን የሰላም ሁኔታ በገመገመበት ሪፖርቱ ላይ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዝቅተኛ ነጥብ በማግኘት ከዝርዝሩ ግርጌ ላይ ተቀምጠዋል።
Read the full story