
ከ10 ዓመት በኋላ ከሐማስ እስር ነጻ የወጣው ቤተ-እስራኤላዊ አቬራ መንግሥቱ ማን ነው?
ቅዳሜ ዕለት ሐማስ ባለፈው ዓመት መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በፈጸመበት ጊዜ አግቶ ከወሰዳቸው አራት ሰዎችን ጨምሮ ስድስት የእስራኤላውያን ታጋቾችን ለቅቋል። ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል በኖቫ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ታድመው ከነበሩት አራት እስራኤላውያን በተጨማሪ የተፈቱት ሁለት ግለሰቦች ቤተ እስራኤላዊው አቬራ መንግሥቱ እና ሂሻም አል ሰይድ ጋዛ ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። አቬራ መንግሥቱ ከ10 ዓመት በፊት እንዴት በሐማስ እጅ ገባ?
Read the full story