በደቡብ ኢትዮጵያ እና ኬንያ አጎራባች አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት 13 ኢትዮጵያውን መገደላቸው ተገለጸ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዳሰነች ወረዳ እና በጎረቤት አገር ኬንያ ቱርካና ካውንቲ ማኅበረሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት እና ጥቃት በኢትዮጵያ በኩል 13 ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳደር ሲያስታውቅ፤ በኬንያ በኩል ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተዘገበ።
Read the full story