
የሱዳን ጦር ለሁለት ዓመት በከበባ ላይ የነበረችውን ወሳኝ ከተማን ሰብሮ ያዘ
የሱዳን ጦር አርኤስኤፍ እየተባለ የሚጠራውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከበባን በመስበር ኤል ኦቤይድ የተሰየችውን ቁልፍ ከተማ መያዙን አስታወቀ። በደቡባዊ ሱዳን የምትገኘውን የዚህችን ከተማ ከበባ ጦር መስበሩ ከመሰማቱ ሰዓታት ቀደም ብሎ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በቁጥጥሩ ሥር የሚኙ አከባቢዎችን ይዞ መንግስት ለመመስርት በኬናያ መዲና ናይሮቢ ላይ ቻርተር ፈርሟል።
Read the full story