
በአማራ ክልል ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ የግእዝ ቋንቋ ትምህርትን መስጠት ለምን አስፈለገ?
በአማራ ክልል በመጪው የትምህርት ዘመን ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የግእዝ ቋንቋ መሰጠት ሊጀምር ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለሁሉም የዞን እና ከተማ አስተዳዳር ትምህርት መምሪያዎች በጻፈው ደብዳቤ ትምህርቱን ለመስጠት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ አሳስቧል። ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች እንዳሉ አንድ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ለቢቢሲ አስረድተዋል።
Read the full story