
በዩናይትድ ኪንግደም ቁጣ እና ተቃውሞ የቀሰቀሰው የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ክስ
ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ከገባ በኋላ በቀናት ውስጥ በታዳጊ ሴቶች ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽሟል በሚል ባለፈው ሐምሌ መጀመሪያ ላይ የተከሰሰው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ በአገሬው ዜጎች ዘንድ ቁጣ እና ተቃውሞን ቀስቅሷል። ሀዱሽ ገብረሥላሴ ቅባቱ የተባለው ግለሰብ ኤሲክስ በተባለችው ከተማ ውስጥ ከሚኖርበት የስደተኞች መጠለያ ሆቴል አቅራቢያ በሁለት ቀናት ፈጸመው ተብሎ የተጠረጠረበት የወሲባዊ ጥቃት ክስ በፍርድ ቤት እየታየ ነው።
Read the full story