
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ትይዩ መንግሥት ለመመሥረት እያደረገ ያለው ጥረት ምን ያመለክታል?
በሱዳን እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት በአስር ሺዎችንን ገድሎ፣ ሚሊዮኖችን ለመፈናቀል ዳርጓል። በአገሪቱ ጦር ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል የሚካሄደው ጦርነት ከመቋጨቱ በፊት ሁሉቱም በየፊናቸው መንግሥት ለመመሥረት እየሞከሩ ነው። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እና አጋሮቹ የጦር ኃይሉ ከሚያዋቅረው መንግሥት በትይዩ ሌላ መንግሥት ለመመሥረት ናይሮቢ ውስጥ ቻርተር ተፈራርመዋል። ይህ ምን ያመልክታል?
Read the full story