የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ድጋፍ አደረገ
የጀርመን መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ሕይወት አድን የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ይፋ የተደረገው ትናንት ማክሰኞ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርና አገራቸውን በመወከል...