የጤና ባለሙያዎች የሚታከሙባቸው "የሠራተኛ ክሊኒኮች" እንዲቋቋሙ እና የጤና ተቋማት ለሠራተኞች ተሽከርካሪዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ተወሰነ
ጤና ሚኒስቴር፤ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች በስራቸው በሚገኙ ጤና ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ የሕክምና ባለሙያዎች እና ቤተሰቦቻቸው በነጻ ሕክምና የሚያገኙበትን "የሠራተኛ ክሊኒክ" እንዲያዘጋጁ መመሪያ አስተላለፈ።
Read the full story