
"እርዳታ ያስፈልገናል": ከምያንማር የወንጀል ካምፖች የተለቀቁ ኢትዮጵያውያን ስጋት ውስጥ ገብተዋል
"እግዚአብሔርን፤ እርዳታ ያስፈልገኛል" ይላል በምያንማር ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት። ራሱን "ሚኪ" ብሎ የሚጠራው ይህ ወጣት፤ ምያንማር ወስጥ በታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ህንጻ ውስጥ ከሌሎች 450 ሰዎች ላይ ታስሮ እንዲቆይ መደረጉን ይናራል።
Read the full story